Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

ore

Mayor's Office of Racial Equity

Office of Racial Equity - Amharic

የመዳረሻ ገጽ

ሰለ ተቋሙማንነት

በ ከንቲባ ባውዘር በ 2021 ተመስርቶ፣ ሬሺያል ኢክዊቲ/ ቢሮ፣ የፖሊሲ ውሳኔዎች እና የዲስትሪክቱ ፕሮግራሞች በሬሺያል ኢክዊቲ እይታ መገምገማቸውን ለማረጋገጥ መሰረተ ልማት በማዘጋጀት ላይ ትኩረት ያደርጋል።

የሬሺያል ኢክዊቲ ውጤቶችን ያሳካል “REACH Act” (D.C. Act 23-521) አፈጻጸም ያካሂዳል።

ሬሺያል ኢክዊቲ የሰፈነባት ከተማ እንድሆንና የተሻለ እድገት እንዲኖር ለማድረግ ዲስትሪክቱ ውስጥ ከሚገኙ ድርጅቶች፣ ነዋሪዎች፣ እና የውጪ ባለድርሻ አካላት ጋር የመተባበር ሃላፊነት አለበት።

ተልዕኮ

የሬሺያል ኢክዊቲ ቢሮ (ORE) ኢክዊቲአተያይን ከመንግስት ፣ ከዲስትሪክቱ አመራር እና ድርጅቶች ጋር በመተባበር ይሰራል። እንዲሁም ቢሮው የሚከተሉትን ተግባራትያከናውናል፦

የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪዎችን አኗኗር ሁኔታ የተሻለ ለማድረግ በየሁሉም ሬሺያል ኢክዊቲ ላይ ለዲስትሪክት ድርጅቶች አመራር፣ መመሪያ፣ እና የቴክኒክ እርዳታ ማቅረብ

የእቅድ ቅንጅት ከፍ ማድረግ እና ሬሺያል ኢክዊቲን ለማሳካት የዲስትሪክቱን ጥረቶች ማስተባበር።

ትርጉም ባለው የማህበረሰብ ተሳትፎ ከአካባቢ ሬሺያል ኢክዊቲ እና ማህበራዊ የፍትህ ድርጅቶች ጋር የውጪ አጋርነትን ማጠናከር።

ራዕይ

እያንዳንዱ ነዋሪ ዘርን መሰረት ካደረጉ ተጽእኖዎች፣ መልካም እድሎች፣የሚጠበቁ ውጤቶች እንዲሁም የሃብት ስርጭት በሚደረግ ጥረት ውስጥ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን በማድረግ ዘርን መሰረት ካደረጉ ተጽእኖዎችና አሎአዊነት ነፃ የሆነች ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያን ማየት ነው።

የ ሬሺያል ኢክዊቲ ትርጓሜ

ሬሺያል ኢክዊቲ ሂደት እና ውጤት ነው።

እንደ ሂደት፣ በመዋቅራዊ ትርጓሜ አለመሆን በጣም ለተጎዱ በህይወታቸው ላይ የተጽዕኖ የሚያሳድሩ የተቋም ፖሊሲዎችን እና ተግባራትን በመፍጠር እና በመተግበር ትርጉም ባለው መልኩ ሲሳተፉ መነጸርን እንተገብራለን።

እንደ ውጤት፣ ዘር ከአሁን በኋላ እድሎችን፣ ውጤቶችን፣ ወይም የዲስትሪክቱን ነዋሪዎች— በተለይም በከለር ላይ ያተኮረ አመለካከት የሚያቆምበት እንዲሁም ሬሺያል ኢክዊቲን እናሳካለን።

ተልዕኮ እና የመመሪያ መርሆች

ተልዕኮ

የከንቲባዋ የሬሺያል ኢክዊቲ ቢሮ ከዲስትሪክቱ አመራርና ኤጀንሲዎች በጋር በመሆን ሬሺያል ኢክዊቲ በሁሉም መስሪያ ቤቶች ተፈፃሚ እንዲሆን የሰራል።እንዲሁም ቢሮው በተጨማሪ የሚከተሉትን ያከናውና፦

ለዲስትሪክቱ ኤጀንሲዎች የሁሉም ዋሺንግቶኒያን የኑሮ ሁኔታና ሬሺያል ኢክዊቲ በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ የመራር፣አቅጣጫ የጠቆም እንዲሁም የቴክክ ድጋፍ እገዛ ያደርጋል።።

ሬሺያል ኢክዊቲን ለማሳካት የስትራቴጂ ቅንጅትን ከፍ ማድረግ እና የዲስትሪክቱን ጥረቶች ማስተባበር ።

ትርጉም ባለው የማህበረሰብ ተሳትፎ የአካባቢ የሬሺያል ኢኳሊቲ/ እና ማህበራዊ የፍትህ ድርጅቶች ጋር ያለውን የውጪ አጋርነት ማጠናከር

መርሆች

የዘረኝነት ተጽዕኖ እና ጸረ ዘረኝነት እና እንደሆሬሺያል ኢክዊቲ ምን ማለት እንደሆኑ ለማወቅ እና የግል እና የጋራ ግንዛቤያችንን ለመቀየር ቁርጠኛ መሆን

ወደ ሬሺያል ኢክዊቲ የሚመሩ ታሪካዊ እና መዋቅራዊ ማስረጃዎችን እውቅና መስጠት።

የጥቁር፣ ተወላጅ፣ እና የColor ሰዎች የድምጾች ማዕከል መሆን።

በግለሰብ፣ በተቋም፣ እና መዋቅራዊ ዘረኝነት ለተጎዱት የታለሙ መፍትሄዎች።

ሬሺያል ኢክዊቲን በተለያየ አተያይ መተንተን።

ሬሺያል ኢክዊቲን ለማሳካት የረጅም ጊዜ፣ ቀጣይነት ያለው የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ቁርጠኛነት።

የጽንሰ ሃሳብ ለውጥ

መደበኛ ማድረግ

በሬሺያል ኢክዊቲ ዙሪያ ቋንቋን መደበኛ ማድረግ እና ሬሺያል ኢክዊቲ ፣ ለስራቸው እና ለተለያዩ ድርጅቶቻቸው ምን ማለት እንደሆን ሰራተኞችን መርዳት

ማደራጀት

አቅም መገንባት - ሁለቱም የውስጥ እና የውጪ አቅም፣ የውጪ ሽርክናዎችን መመስረት እና ማጠናከር፤ ትርጉም ያለው የማህበረሰብ ተሳትፎ

ተግባራዊነት

የሬሺያል ኢክዊቲ መሳሪያዎችን በመሳሪያ አይነቶች እና ስልጠናዎች እድገት ስራዎች ውስጥ በቀላሉ ያካትቱ።

ተደራሽነት

በዳታ በሚመራ አቀራረብ እድገታችንን ይለኩ እና ይከታተሉ

የሬሺያል ኢክዊቲ ስልጠና (በሂደት ላይ)

የዘር ፍትሃዊነት አማካሪ ቦርድ

የሬሺያል ኢክዊቲ አማካሪ ቢሮ በዲስትሪክቱ ውስጥ ሬሺያል ኢክዊቲ የቢሮውን ቀጣይነት ያለው ግብዐት ለማቅረብ እና በቢሮው እና በህዝብ መካከል አገናኝ ሆኖ ለማገልገል ዘጠኝ (9) የማህበረሰብ አባላትን ይዟል።

የቦርዱ ቀጠሮዎች በሂደት ላይ ናቸው።

የOCA ሬሺያል ኢክዊቲ ራዕይ መግለጫ

የOCA ዳራ

ከ1874 ጀምሮ፣ ምክር ቤቱ የከተማውን አስተዳዳሪ ቢሮ (OCA) እንደ ሶስት የተመሰረተ የኮሚሽነር መንግስት ፈጥሯል። ኮሚሽነሩ ለ100 አመታት የቆየ መንግስት የመሰረቱ ሲሆን፣ አዳዲስ ኩነቶች የሃገሩን በፖለቲካ ሁኔታ ከመቀየራቸው በፊት – የተገደሉት ፕሬዝዳንት ጆን ኬነዲ፣ የሲቪል መብቶች መሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ፣ እና የፕሬዝዳንት እጩ እና የቀድሞ የU.S. ጠቅላይ ጠበቃ ሮበርት ኬነዲ፣ እና የህዝብ አመጽ እና የሲቪል መብቶች ተቃውሞዎች። OCA የዲስትሪክት መንግስት የእለት ተእለት አስተዳደር፣ የስራ ግቦችን በማስቀመጥ እና ለህግ አውጪ እርምጃዎችን እና ለከንቲባ እና ለDC ምክር ቤት የፖሊሲ ውሳኔዎች በተመለከተ ሃላፊነት ይወስዳል። የከተማው አስተዳደር የአሁኑ ቦታ በ DC የቤት ደንብ ህግ ተወክሏል እና የ OCA ተግባራትን ያከናውናል።

የራዕይ መግለጫ

OCA የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ዋን ሬስ ኦፖርቹኒቲስ የሚለው ውጤቶችን፣ ወይም ለዲስትሪክቱ ነዋሪዎች የግብዐቶች ስርጭት፣ በተለይም ጥቁር፣ ተወላጅ፣ እና የ Color ነዋሪ ሰዎችን አያመለክቱም። OCA የምንሰራበትን እና የምንኖርበትን መሬት መጀመሪያ ላይ ለያዙት ተወላጅ ሰዎች እውቅና ይሰጣል። የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ የማይነካ ናኮትችታንክ አንሩትድ ሬስ መሬት፣ የ ናኮስቲን/አናኮስታን ሰዎች የተቀደሰ ስፍራ፣ እና ያልተነጠቀ የዘር ፒስካታዌይ መሬት ሰዎች ይዟል።

ከላይ እንደተገለጸው፣ ሬሺያል ኢክዊቲ ውጤት ነው እንዲሁም የሬሺያል ኢክዊቲ ሂደት ነው። እንደ ሂደት፣ OCA ከሁሉም ድርጅቶች ጋር በመተባበር የዜጎች እና ማህበረሰቦች ምኞቶች፣ስጋቶች፣ ፍላጎቶች እና እሴቶች በየደረጃው እና በሁሉም ዘርፎች በፖሊሲ እድገት እቅድ፣ውሳኔ አሰጣጥ፣ አገልግሎት ማድረስ እና ግምገማ ውስጥ እንዲካተቱ ያደርጋል፤ እና መንግስታት እና ሌላ የንግድ እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዜጎችን፣ ደንበኞችን፣ ማህበረሰቦችን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ይሳተፋሉ። OCA በተጨማሪ የህዝብ አፈጻጸም እቅዶችን እና የበጀት መረጃዎችን በማዘጋጀት እንዲሁም የተሳትፎ መድረኮችን በማዘጋጀት እነዚህን ሂደቶች ለባለ ድርሽ አካላት የሚታይ እና ግልጽ ለማድረግ ይጥራል።

ለዲስትሪክቱ መንግስት እንደ አመራር እና አስተባባሪ አካል፣ OCA በቢሮው እና በድርጅቶቹ ውስጥ ሬሺያል ኢክዊቲ ለማስቀደም በሁለት ሃላፊነቶቹ ይቀበላል እና ቁርጠኛ ነው። OCA ሬሺያል ኢክዊቲን አተያይን ይተገብራል። ይህም የምናገለግላቸው ሬሺያል ዲቨርሲቲ ያላቸው ማህበረሰቦች የህይወት ተሞክሮ እና አመለካከቶችን ከግምት በማስገባት ያልተጠበቁ ውጤቶችን ተጽዕኖ ለማቋረጥ የተነደፈ ነው። የሬሺያል ኢክዊቲ ሉም የ ሬሺያል ኢክዊቲ የከንቲባ ቢሮ ይህንን ስራ በውስጥ እና በመላው መንግስት ሁሉ ይመራል።

በOCA ውስጥ ዋና ተግባራትን የሚያከናውኑ በርካታ ቢሮዎች ወይም ክፍሎች (ORE፣ በጀት፣ አፈጻጸም፣ Lab@DC፣ የጦር መሳሪያ ጥቃት መከላከል፣ አስተዳደራዊ/ህጋዊ፣ የውስጥ አገልግሎቶች እና ግንኙነቶች) አሉ። የOCA ራዕይ መግለጫ ሁሉንም እነዚህን አካላት ያጠቃልላል፣ እያንዳንዱ ቢሮ ወይም ክፍል በሬሺያል ኢክዊቲ መነጽር እንዴት እንደሚጠቃለል ልዩ መግለጫዎች አሉት።

  • የጦር መሳሪያ ጥቃት መከላከል (OGVP) በOCA በBIPOC ተመጣጣኝ ያልሆነ የጦር መሳሪያ ጥቃት ተጽእኖን ይገነዘባል በማህበረሰብ ባለድርሻ አካላት ጋር ሙሉ በሙሉ ለመሳተፍ ይህም ባለድርሻ አካላት በፕሮግራም ንድፍ፣ ትግበራ እና ግምገማ ውስጥ በታሰበበት መልኩ የተጠቃለለ አስተያየት እንዲሰጡ እድል እንዲያገኙ ይጥራል። OGVP እና አጋሮች በጦር መሳሪያ ጥቃት በጣም በተጎዱ ማህበረሰቦች መሰረት ላይ እና ከልዩ ፍላጎቶቻቸው ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን ለማቅረብ በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ካሉት ጋር በመገናኘት ይሰራል።
  • የOCA በጀት እድገት እያንዳንዱን አዲስ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ግብዐቶች ከፍትሃዊነት አንጻር ለመረዳት ይጥራል-- በተነሳሽነቱ ማን እንደሚጠቀም፣ ሊነሱ የሚችሉ ያልታሰቡ ውጤቶች ምን እንደሆኑ፣ እና ለትክክለኛ አፈጻጸም እቅዱ ምን እንደሚሆን በበጀት ቅመራው ወሳኝ ጥያቄዎችን ይጠይቃል።
  • የOCA ጥናት እና የንድፍ ስራ በ DC የሚኖሩ ወይም የሚሰሩ ሁሉ በፍትሃዊነት እና በአክብሮት ለማገልገል ይፈልጋል። ይህንን የምናደርገው አንዳንድ ማህበረሰቦች ከመጠን በላይ ጥናት ተደርጎባቸው እና በቂ ግብዐት እንደሌላቸው በመገንዘብ፣የማናውቃቸውን ነገሮች በመቀበል፣ በነዋሪዎች የህይወት ተሞክሮ እና ፍላጎቶች የተመረጡ አገልግሎቶችን በመንደፍ፣ እና ግምቶቻችንን እና ዘዴዎቻችንን በግልጽ አስቀድመን በመመዝገብ ነው።
  • እያንዳንዱ የዲስትሪክቱ ድርጅት የዘር ልዩነቶችን በመፍታት ልዩ ሚና እንዳለው በመረዳት፣ የOCA አሰራር አስተዳደር ሂደት የድርጅቶች ሬሺያል ኢክዊቲ ጥረቶች በአመታዊ የአፈጻጸም እቅዶቻቸው ላይ በዝርዝር መቀመጡን ለማረጋገጥ ትኩረት መስጠትን ያካትታል እናም እነዚህ ጥረቶች በአስተማማኝ መንገዶች ሊለኩ እና ሪፖርት ሊደረጉ ይችላሉ።
  • የትልቅ ሳጥን ችርቻሮ ተጽዕኖን ለማቅለል እና በዲስትሪክቱ ለአነስተኛ እና ትናንሽ ንግድ ባለቤቶች ልዩነቶችን ለመቀነስ፣ OCA የDC የመንግስት ድርጅቶች በተመሰከረላቸው የንግድ ድርጅቶች (CBEs) በሚገኙ ባለቤትነቶች እና ግዢዎች ሃምሳ በመቶ የሚሆነውን የወጪ በጀት በመጨረስ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደግፋል እና ይሰራል። በተመሳሳይ፣ ባለቤት ለመሆን እና ለማግኘት የመጀመሪያው ግብዐት የትናንሽ እና የአካባቢ ገበያ CBE ማውጫ እና የውል እና ባለቤትነት የ DC አቅርቦት መርሃ ግብር፤ ሁለቱም ግብዐቶች ከቢሮ እና የህክምና አቅርቦት መስጠት እስከ የቤት እቃ እና መሳሪያዎች ለውል አገልግሎቶች የNIGP ኮዶች ለማሟላት የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ የትናንሽ ንግዶች የማይሻሻል ዝርዝር ይዟል።
  • OCA በቅጥር አሰራሩ ልዩነትን እና እሴቶችን በንቃት ይገነዘባል እና ይይዛል። የቅጥር እና የቃለ መጠይቅ ሂደቱ ሁሉንም አካታች እንዲሆን ለማድረግ ተጠያቂ ሆነን እንድንቆይ ለማድረግ እንጥራለን። ይህንን የምናደርገው በክህሎት እና በብቃት ላይ ያተኮረ አጠቃላይ የአቋም መግለጫ በመያዝ፣ የተለያዩ የቅጥር ጉባኤዎችን በማዘጋጀት፣ የቃለመጠይቅ ጥያቄዎችን በመመደብ እና ለሁሉም መደብ ማስታወቂያዎች ግልጽ የሆነ የምርጫ መስፈርት በመያዝ ነው። ሂደቶቻችን ለሁሉም አመልካቾች ትክክለኛ መሆናቸውን ለማረጋገጥ OCA በቀጣይነት የቅጥር አሰራራችን እና ሂደታችን ይቆጣጠራል። ትክክለኛ የቅጥር አሰራር እንዳለን ማረጋገጥ በአካታች መንገድ እንድንመለምል ብቻ ሳይሆን የድርጅታችንን አፈጻጸም እንድናሻሽል ያስችለናል።
  • እንዲሁም፣ OCA ከውስጥ አገልግሎቶች ድርጅቶች ጋር ይያያዛል፣ የአጠቃላይ አገልግሎቶች መምሪያ (DGS)፣ ዋና የቴክኖሎጂ ባለስልጣን ቢሮ (OCTO)፣ የDC የሰው ሃይሎች (DCHR)፣ የውል እና አካሄድ ቢሮ (OCP)፣ የአደጋ አስተዳደር ቢሮ (ORM)፣ የአካል ጉዳት መብቶች ቢሮ (ODR)፣ እና የሰራተኛ ግንኙነቶች እና የጋራ ስምምነት ቢሮ (OLRCB) ጨምሮ በመላው የዲስትሪክቱ መንግስት ላይ ልዩ ተጽዕኖ ይሰጣሉ። በዚያ ተጽዕኖ ሬሺያል ኢክዊቲ አጉልቶ ለማሳየት እና ጥቅሙ ላይ ትኩረት ለማድረግ ከእነዚህ ከሁሉም ድርጅቶች ጋር ይሰራል።
  • OCA በተለይም በማህበረሰብ ተሳትፎ ውስጥ በታሪክ ያልተካተቱትን ወይም መሳተፍ ያልቻሉትን ድምጾች ለመስማት እና ነዋሪዎችን ለማስቀደም ቁርጠኛ ነው። በተጨማሪ፣ OCA ከ DC ነዋሪዎች ጋር ውጤታማ ግንኙነት ለማድረግ የጽሁፍ እና የቃል ግንኙነት ዘዴዎችን ለማዘጋጀት እና ለመጠቀም ይጥራል።

እየተሰራበት ያለው አሰራርና እና ተነሳሽነት

ሬሺያል ኢክዊቲ እንዴት እናሳድጋለን ሬሺያል ኢክዊቲ ከንቲባ ቢሮ፣ ከ OCA ጋር፣ እንደ የሬሺያል ኢክዊቲ አማካሪ ቢሮ ተመሳሳይ የለውጥ ጽንሰ ሃሳብ እና ራእይ ይጋራል)።

ORE ሬሺያል ኢክዊቲ በሚከተሉት መንገዶች መደበኛ ያደርጋል፦

  • በሲስተሚክና ኢንስቲቱቲኦናል ራሲዝም ምክኒያት የተለዩ ሰዎችን ፍላጎቶች መረዳት እና ማሟላት፤
  • ህብረ ብሄራዊንትን የሚያንፀባርቁ ሰራተኞች መቅጠር
  • የሬሺያል ኢክዊቲ ስልጠና ማመቻቸት እና መምራት፤ እና
  • በአፈጻጸም ውስጥ እና በሁሉም አፈጻጸም የውስጥ ድጋፍ መፍጠር።

ORE የሬሺያል ኢክዊቲ በሚከተሉት መንገዶች ጥቅም ላይ ያውላል፦

  • የየሬሺያል ኢክዊቲ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት፤
  • በየሬሺያል ኢክዊቲ የእርምጃ እቅዶች ዝግጅት ውስጥ ከድርጅቶች ጋር መተባበር፤
  • በሁሉም የመንግስት ስራዎች እና ልምዶች የሬሺያል ኢክዊቲ በሚከተሉት ማረጋገጥ፤ እና
  • ፖሊሲዎችን፣ ቅደም ተከተሎችን፣ እርምጃዎች የዘር ኢፍትሃዊነትን እንዳያባብሱ ለማረጋገጥ እና ታሪካዊ ጉዳቶችን ለመጠገን የታሰቡ ናቸው።

ORE የየሬሺያል ኢክዊቲ መሰረተ ልማት በመገንባት ይሰራል፦

  • በየሬሺያል ኢክዊቲ የጋራ ራዕይ ላይ ለመስራት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለማስቻል በአስተዳደር አቅም እና የድርጅት መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ መርዳት፤
  • ማህበረሰቡን ማዕከል በማድረግ፣ የባለ ድርሻ አካላት ማዋዕለ ንዋይ ፍሰት፣ እና የአካባቢ ተቋማት ሽርክና መዋዕለ ንዋይ ፍሰት ማህበረሰቡን መገንባት፤
  • በቂ መረጃ ያለው የዜግነት ተሳትፎ ያለው ማህበረሰብ መፍጠር እና ተጽዕኖ ማድረግ፤ እና
  • በውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶች ብላክ፣ብራውን፣ ማይኖሪቲ እና ሌሎች ልዩ ልዩየማህበረሰብ ክፍሎችንይጨምራል።

የየሬሺያል ኢክዊቲ ስልጠና

ORE ለመንግስት ሰራተኞች ከDC የሰው ሃብት መምሪያ እና የሰብዐዊ መብቶች ቢሮ ጋር ሬሺያል ኢክዊቲ ስልጠና ላይ ለመንግስት ሰራተኞች ትብብር ያደርጋል።

የየሬሺያል ኢክዊቲ የአስተዳደር ድጋፍ ኮሚቴ

የየሬሺያል ኢክዊቲ የአስተዳደር ድጋፍ ኮሚቴ (ICRE) አላማ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፣ መመሪያ፣ እና በORE የስራ ምርቶች ላይ ግብረ መልስ መስጠት ነው። ዲስትሪክቱ ለህብረተሰቡ የበለጠ ተጠያቂነት እንዲኖረው እና የዘር ልዩነቶችን ለመቀነስ እንዲሰራ፣ ICRE ለሬሺያል ኢክዊቲ እቅዶች፣ መሳሪያዎች፣ እና ግብአቶች የተሳካ እድገት እና አፈጻጸም ግብዐት እና ምክር ይሰጣል። ይህ የORE ግቦችን ማሳወቅ እና የDC መንግስት ድርጅቶችን በ ሬሺያል ኢክዊቲ የስራ እና የባጀት ተግባራትን አፈጻጸም የሚደግፍ የመመሪያ ማስረጃ በማዘጋጀት ቢሮውን መርዳት ሊያካትት ይችላል። የአጋሮቻችንን ዝርዝር ይመልከቱ

የሬሺያል ኢክዊቲ የሙከራ ትግበራ ቡድን

ORE ሬሺያል ኢክዊቲ መሳሪያዎችን ለመሞከር፣ የሬሺያል ኢክዊቲ የመመሪያ ግምገማን ለማጠናቀቅ፣ እና ሬሺያል ኢክዊቲ እርምጃ እቅድ ለማዘጋጀት ከ12 የዲስትሪክቱ ኤጀንሲዎች ጋር እየሰራ ነው። የአጋሮችን ዝርዝር ይመልከቱ

የሬሺያል ኢክዊቲ /አመላካች ፕሮጀክት

ORE የDC የመጀመሪያ ሬሺያል ኢክዊቲ ዳሽ ቦርድ ለማግኘት ተግባራዊ የሆነ፣ ውጤት ተኮር ልኬት እና የውሂብ እቅድ በመፍጠር ከ MITRE ማህበር ጋር አጋር በመሆኑ ደስተኛ ነው።

የሬሺያል ኢክዊቲ ዳታ መስፈርቶች ሙከራ

ለዲስትሪክት ነዋሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው የስነ ህዝብ ዳታ ስብሰባ እና ምርመራ በፕሮግራም እና የፖሊሲ ውጤቶች ሁለቱንም የአሁን ጊዜ ሬሺያል ኢክዊቲ ሁኔታ እና የሬሺያል ኢክዊቲ ግቦቻችንን ለማሳካት የምናደርገውን የእድገት ሂደት ለመለካት አስፈላጊ ነው። ነገር ግን፣ ኤጀንሲዎች የሬሺያልና ኤትኒክ ዳታን ለመሰብሰብ፣ለማስቀመጥ፣ እና እንደየ ተልዕኮአቸው የመመርመር አቅም ፣ መስፈርቶችን ሪፖርት በማድረግ፣ እና ህጋዊ ይዘቶቻቸው ላይ በመመስረት በሰፊው ይለያያል። በአመቱ አጠቃላይ የአመራር ዘመን ORE ሬስ ኤንድ ኤትኒሲቲ የዳታ አሰባሰብና እና ምርመራ መመሪያ ለማዘጋጀት ከአራት የዲስትሪክቱ ኤጀንሲዎች ጋር በጋራ ሰርቷል። Lab @ DC እና የዋና የቴክኖሎጂ ባለስልጣን የዳታ ቡድን ቢሮ እንደ ሃሳብ አጋሮች ያገለግላሉ

ተሳትፎ

በከንቲባዋ የሬሺያል ኢክዊቲ ጽ /ቤትን ስላነጋገሩ እናመሰግናለን። ጥያቄዎን ለማፋጠን፣ ከታች ካሉት ቅጾች አንዱን እንዲመርጡ እና ቅጹን እንዲሞሉ በ አክብሮት እንጠይቃለን።

የስብሰባ ጥያቄ

ኤቨንቶችን በተመለከተ ጥያቄ

የፍትሃዊነት ዋና ባለስልጣንን ይጠይቁ

መጽሄታችንን ሰብስክራይብያርጉ

ሀብቶች

REBT

የሬሺያል ኢክዊቲ ባጀት መሳሪያ (REBT) የዲስትሪክት ድርጅቶች በዘር፣ በተለይ ጥቁርን፣ ተወላጅ፣ እና የ Color (BIPOC) ማህበረሰቦች ሰዎች ላይ በመመስረት በጀታቸው ማህበረሰቦችን እንዴት እንደሚጠቅም እና/ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ለመገምገም እንደ የመጠይቆች ስብስብ የተዘጋጀ፣ ውጤት እና ሂደት ነው። የዚህ መሳሪያ አላማ ሬሺያል ኢክዊቲ ክፍተቶችን ለመዝጋት መርፌውን በማንቀሳቀስ ትልቅ አቅም ያላቸውን ፕሮግራሞች እና አገልግሎቶች ለመለየት ነው። መሳሪያው ሬስ ኤንድ ኤትኒሲቲን በአላማ ግምት ውስጥ በማስገባት፣ በመረጃ ላይ በማተኮር እና የማህበረሰብ ግብዐት እና ተሳትፎን ይፈልጋል። በባጀት ቅመራ ሂደት የእቅድ ምዕራፍ ወቅት ድርጅቶች መሳሪያውን እንዲጠቀሙ ይመከራል።

REIA

ሬሺያል ኢክዊቲ ተጽዕኖ ግምገማ (REIA) መሳሪያ ኤጀንሲዎች ፖሊሲዎችን፣ ልምዶችን፣ እና ፕሮግራሞችን በሚዘጋጁበት፣ በሚተገብሩበት፣ እና በሚገመግሙበት ጊዜ ሬሺያል ኢክዊቲ መፍትሄ ለመስጠት ይመራቸዋል። እንደዚህ አይነቱን የሬሺያል ኢክዊቲ መሳሪያዎችን መጠቀም የመጨረሻው ግብ አይደለም ነገር ግን የሬሺያል ኢክዊቲ አተያዮችን በመላው የዲስትሪክቱ ስራ ውስጥ ለማዋሃድ አንድ እርምጃ ነው። በመሳሪያው የተካተቱት ጥያቄዎች አንባቢዎች በስራቸው ውስጥ ሬሺያል ኢክዊቲ መገንባት ካስፈለጋቸው እቅዶችን እና ግብዓቶችን እንዲለዩ ይረዳሉ። ይህንን መመሪያ በፖሊሲ/ፕሮግራም ደረጃ ላይ እያለ ቀደም ብሎ ጥቅም ላይ እንዲውል እና ፖሊሲውን/ፕሮግራሙን ለማዘጋጀት እና ለማስፈጸም ሃላፊነት ካለባቸው ሁሉም ሰራተኞች ጋር በቡድን ሆኖ ጥያቄዎችን መወያየት ይበረታታል። እያንዳንዱ ውሳኔ ሬሺያል ኢክዊቲ ተጽዕኖ መሳሪያን በመጠቀም ሲመረመሩ ትንሽ መስለው የሚታዩ ለውጦች ሊያስከትሉ ይችላሉ፣ የእነርሱ ድምር ተጽዕኖ በጊዜ ሂደት ትርጉም ያላቸው ለውጦችን ያስከትላሉ።

GAREየኮሙኒኬሽን የግንኙነት መመሪያ

ይህ መመሪያ የሬሺያል ኢክዊቲ (GARE) የስቴት ዩኒየን፣ከመላው ሃገሪቱ የGARE የህግ አስፈጻሚዎች አጋርነት፣ የHere የጋራ ከተተሞች ሬሺያል ኢክዊቲ (አልበከርኪ፣ ኦስቲን፣ ግራንድ ራፒድስ፣ ሉዌስቪሊ እና ፊላደልፊያ)፣ በሶሻል ኢንክሉዥን ስታፍ፣ (ይህም በ2018 ከዘር ግንባር ጋር ተዋህዷል) ሊቪንግ ሲቲስ (Living Cities)፣ በካሊፎርኒያ ዩንቨርሲቲ የሚዛናዊነት እና አካታች ህብረተሰብ የHaas ተቋም፣ Berkeley እና Provoc፣ ትስስር መፍጠሪያ መመሪያ ተቋቁሟል። ይህ መምሪያ በ ሬሺያል ኢክዊቲ ዙሪያ ስለ እርስዎ የህግ ማስፈጸም ስራ መደበኛ ያልሆኑ እና መደበኛ የሆኑ ግንኙነቶች ለማድረግ እንደ መሳሪያ ያገለግላል።